Language Course

heading

Project

Language Course

በተቋማችን በተዘጋጀው አጠቃላይ የቋንቋ ፕሮግራም ችሎታዎን ያስድጉ ፣ የውጭ አገር እድል ያስፋፉ እና የተለያዩ የስራ እድሎችን ያግኙ።

የቋንቋ ስልጠናችን ተማሪዎች በቀላሉ መናገር፣ መጻፍ፣ ማንበብ እና መስማት እንዲችሉ የተዘጋጀ ተግባራዊ የቋንቋ ፕሮግራም ነው። ለትምህርት፣ ለሥራ፣ ለጉዞ፣ ለውጭ አገር እድሎች እና ለግል እድገት የሚያስፈልጉ የቋንቋ ክህሎቶችን ያጎለብታል።

ኮርሱ ለጀማሪዎችም ሆነ የቋንቋ እውቀታቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ ተማሪዎች የተመቸ ሲሆን፣ በዕለታዊ ንግግር እና በተግባራዊ ልምምዶች በመሳተፍ ቋንቋውን በተፈጥሮ እንዲጠቀሙ ያግዛል።

የምንሰጣቸው ቋንቋዎች

  • እንግሊዝኛ: የዕለት ተዕለት ንግግር፣ የመጻፍ፣ የማንበብ እና የመስማት ክህሎትን ለማዳበር።
  • ፈረንሳይኛ: መሰረታዊ እስከ ተግባራዊ የፈረንሳይኛ ቋንቋ እውቀትን ለማዳበር።
  • አረብኛ: ለግል፣ ለሥራ እና ለውጭ አገር እድሎች የሚጠቅሙ የአረብኛ የመግባቢያ ክህሎቶችን ማዳበር።
  • ጀርመንኛ: መሰረታዊ የጀርመንኛ ቋንቋ እውቀትን በተግባራዊ ልምምድ ማጠናከር።
  • አፋን ኦሮሞ: የመናገር፣ የመረዳት፣ የማንበብ እና የመጻፍ ክህሎቶችን ማሳደግ።
  • ተጨማሪ ቋንቋዎች: እንደ ፍላጎት እና የስልጠና ፕሮግራም መሰረት ሌሎች ቋንቋዎችንም ለመማር እድል ይኖራል።

በስልጠናው ምን ይማራሉ?

  • በትክክል መናገር እና መግባባት
  • የቋንቋ ንባብ እና የጽሁፍ ክህሎት
  • የመስማት እና የመረዳት ችሎታ
  • የቃላት እውቀት እና የሰዋሰው መሰረቶች
  • በዕለታዊ ሕይወት ቋንቋውን በተግባር መጠቀም
  • ለትምህርት እና ለሥራ የሚያስፈልጉ የመግባቢያ ክህሎቶች

የፈተና ዝግጅት

በተጨማሪም ለተለያዩ የቋንቋ እና የትምህርት ፈተናዎች ዝግጅት የሚያደርጉ ተማሪዎችን እንደ ፍላጎታቸው በሚመች መልኩ ለመደገፍ የተዘጋጁ የፈተና ዝግጅት ፕሮግራሞች አሉ።

  • IELTS – ለአለም አቀፍ የእንግሊዝኛ ፈተና ዝግጅት
  • TOEFL – ለትምህርት እና ለውጭ አገር እድሎች የፈተና ዝግጅት
  • GRE – ለከፍተኛ ትምህርት የሚያስፈልግ የፈተና ዝግጅት
  • SAT – ለከፍተኛ ትምህርት የሚያግዝ የፈተና ዝግጅት
  • Duolingo English Test – ለዲጂታል የእንግሊዝኛ ፈተና ዝግጅት

በተግባራዊ ልምምድ፣ በንግግር እና በተለያዩ የመማሪያ ዘዴዎች የቋንቋ ችሎታዎን ያሳድጉ። ለትምህርት፣ ለሥራ፣ ለጉዞ ወይም ለውጭ አገር እድሎች የሚያስፈልግዎትን የቋንቋ ክህሎት በፍፁም ታመነ ማሰልጠኛ ተቋም ይገንቡ።

በስልክ ያግኙን

ስልጠና ለመጠየቅ ይደውሉልን
+251 911-550-523
ስለ ሚፈልጉት ስልጠና በቀጥታ ያነጋግሩን።