ፍፁም የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋም ተማሪዎች ተፈላጊ ሙያ እንዲያገኙ፣ በራሳቸው እንዲተማመኑ እና በሥራ ዓለም ውስጥ ብቁ ተወዳዳሪዎች እንዲሆኑ የሚያግዝ ማዕከል ነው።
በጤና፣ በውበት፣ በቋንቋና ኮምፒውተር፣ የአረብ ሀገር ሙያ እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ ዘርፎች የተለያዩ የስልጠና አማራጮችን እናቀርባለን። ስልጠናዎቻችን በንድፈ ሀሳብ ብቻ ሳይሆን በተግባራዊ ትምህርት እና በሙያው የሚያስፈልጉ ክህሎቶች ላይ ያተኩራሉ።
ሁሉም ስልጠና በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸዉ ባለሙያዎች ይሰጣልሙሉ እዉቅና ያለዉ ተቋም - We are fully licensed and accredited by relevant educational authorities.
ሁሉም ስልጠና በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸዉ ባለሙያዎች ይሰጣል - All training is delivered by highly professionals.
ሲኦሲ በራሳችን ተቋም አስፈትነን የብቃት ማረጋገጫ እንሰጣለን - We provide certification and job placement assistance.
ጥራት ያለዉ ስልጠና በአጭር ጊዜ በአነስተኛ ክፍያ - Quality training in short time with minimal payment.
ችሎታዎን እና እውቀትዎን ለማሳደግ የእኛን መሰረታዊ እና የላቀ የነርስ ትምህርትን ይቀላቀሉ። የነርስነት ስራዎን እየጀመሩ ሆነ እያሳደጉ ፣ ለአንተ የሚሆን ትክክለኛ ኮርስ እኛ ጋር አለ::
View Detailsይህ ፕሮግራም በእናቶች ጤና፣ በቅድመ ወሊድ ፣ ድህረ-ወለድ እንክብካቤ እና በልጆች እድገት ላይ ጥልቀት ያለው ስልጠና ይሰጣል፡፡ በጣም አስፈላጊ በሆነው ጉዟቸው እናቶችንና ልጆችን የመደገፍ ችሎታ ያግኙ።
View Detailsፍፁም የውበት አካዳሚ የጥፍር ባለሙያ ለመሆን መግቢያዎ ነው። ተግባራዊ ስልጠና፣ ዘመናዊ ቴክኒኮች እና የምስክር ወረቀት ሁሉም በአንድ ኮርስ!
View Detailsበፍፁም የውበት አካዳሚ የተረጋገጠ ሜካፕ አርቲስት ለመሆን ጉዞዎን ይጀምሩ የተግባር ልምድ፣ ዘመናዊ ቴክኒኮችን እና የምስክር ወረቀት ያግኙ።
View Detailsኮርሶቻችን አሳታፊ፣ አዝናኝ እና ከፍተኛ ትምህርታዊ እንዲሆኑ ታስበው የተዘጋጁ ናቸው። የስራ እድልዎን ለማሳደግ፣ ለፈተና ለመዘጋጀት ወይም በቀላሉ አዲስ ቋንቋ መማር የሚያስደስቶት ከሆነ ወደ እኛ ይመጡ ።
View Detailsአረብ ሀገር ለስራ ለመጓዝ የ COC ማረጋገጫ አስፈላጊ ነው በፍፁም ታመነ የውጭ ሀገር ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም ይምጡ በተግባራዊ ስልጠና ችሎታዎን ያዳብሩ
View Details