ፍፁም የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋም ተማሪዎች ተፈላጊ ሙያ እንዲያገኙ፣ በራሳቸው እንዲተማመኑ እና በሥራ ዓለም ውስጥ ብቁ ተወዳዳሪዎች እንዲሆኑ የሚያግዝ ማዕከል ነው።
በጤና፣ በውበት፣ በቋንቋና ኮምፒውተር፣ የአረብ ሀገር ሙያ እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ ዘርፎች የተለያዩ የስልጠና አማራጮችን እናቀርባለን። ስልጠናዎቻችን በንድፈ ሀሳብ ብቻ ሳይሆን በተግባራዊ ትምህርት እና በሙያው የሚያስፈልጉ ክህሎቶች ላይ ያተኩራሉ።
ሁሉም ስልጠና በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸዉ ባለሙያዎች ይሰጣልሙሉ እዉቅና ያለዉ ተቋም - We are fully licensed and accredited by relevant educational authorities.
ሁሉም ስልጠና በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸዉ ባለሙያዎች ይሰጣል - All training is delivered by highly professionals.
ሲኦሲ በራሳችን ተቋም አስፈትነን የብቃት ማረጋገጫ እንሰጣለን - We provide certification and job placement assistance.
ጥራት ያለዉ ስልጠና በአጭር ጊዜ በአነስተኛ ክፍያ - Quality training in short time with minimal payment.